Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬት የኢትዮጵያ አሸናፊነት የተረጋገጠበት ታላቅ ሀገራዊ ድል ነው!- ሳምንታዊ መልዕክት
የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬት የኢትዮጵያ አሸናፊነት የተረጋገጠበት ታላቅ ሀገራዊ ድል ነው!- ሳምንታዊ መልዕክት

በዚህ ወቅት በመላው ሀገራችንና በዓለም ፊት የተረጋገጠ አንድ ታላቅና የማይናወጥ እውነት ተፈጥሯል፤ እሱም በታሪካዊው 7ኛ ጠቅላላ ምርጫ ላይ ቀዳሚ አሸናፊ ሀገራችን ኢትዮጵያ መሆንዋ ነው፡፡ ምርጫው እንደ ከዚህ ቀደም የተለመደው የፖለቲካ ውድድር ወይም ወቅታዊ ሁነት ሳይሆን የሀገራችንን ሉዓላዊነት ያደመቀ፣ [...]

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ የተያዘው ዕቅድ በስኬት የተፈፀመበት ነው- አቶ አደም ፋራህ
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ የተያዘው ዕቅድ በስኬት የተፈፀመበት ነው- አቶ አደም ፋራህ

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሀገራዊ ግቦቹን እንዲያሳካ እና ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ በብልጽግና ፓርቲ የተያዘው ዕቅድ እና የተከናወኑ ዐበይት ተግባራት በስኬት የተፈፀሙበት መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። አቶ አደም ፋራህ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ላለፉት [...]

ብልጽግና ፓርቲ የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሂደትና የፓርቲውን የምርጫ ዕቅድ አፈጻጸም መገምገም ጀመረ
ብልጽግና ፓርቲ የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሂደትና የፓርቲውን የምርጫ ዕቅድ አፈጻጸም መገምገም ጀመረ

የብልጽግና ፓርቲ ብሔራዊ የምርጫ አስተባባሪ ኮሚቴ እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው የፓርቲው የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ የፓርቲ እቅድ አፈጻጸም በጅግጅጋ ከተማ መገምገም ጀምሯል። ፓርቲው በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ እቅዱ መሠረት በቅድመ ምርጫና በምርጫው ወቅት [...]

7ኛ ጠቅላላ ሃገራዊ  ምርጫ፣ የህዝብ ተሳትፎና የዲሞክራሲ ግንባታ ጉዞ በኢትዮጵያ
7ኛ ጠቅላላ ሃገራዊ ምርጫ፣ የህዝብ ተሳትፎና የዲሞክራሲ ግንባታ ጉዞ በኢትዮጵያ

​ምርጫ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታዋን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ታሪካዊ ፋይዳ አለው ። 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በሚሊዮን የሚቆጠሩ መራጮች ማልደው ተነስተው በየምርጫ ጣቢያዎቹ በመገኘት ቀጣይ እጣ ፈንታቸውን እና ሀገሪቱን ለሚቀጥሉት 5 ዓመታት የሚመራውን መንግስት ለመምረጥ ድምፃቸውን [...]

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!  እንኳን ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀን አደረሳቹ አደረሰን-ሳምንታዊ መልዕክት
ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! እንኳን ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀን አደረሳቹ አደረሰን-ሳምንታዊ መልዕክት

  ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ/ም መላው የሀገራችን ሕዝብ ከማለዳው 11፡00 ሰዓት ጀምሮ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በመተመም ላይ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች በበዓል ድባብ እና በነጻነት ተሞልተው መራጩን ሕዝብ በማስተናገድ ላይ ናቸው። ይህ ታላቅ ዕለት የፖለቲካ [...]

የኢንዱስትራላይዜሽን እመርታችን ኢትዮጵያን የአፍሪካ ተምሳሌት ሀገር የማድረግ ውጥናችን የሚሳካ መሆኑ ማሳያ ነው- ሳምንታዊ መልዕክት
የኢንዱስትራላይዜሽን እመርታችን ኢትዮጵያን የአፍሪካ ተምሳሌት ሀገር የማድረግ ውጥናችን የሚሳካ መሆኑ ማሳያ ነው- ሳምንታዊ መልዕክት

ፓርቲያችን ብልፅግና ቀምሮ በግልፅ ካስቀመጣቸው ፕሮግራሞች አንዱና ዋነኛው ኢኮኖሚን የተመለከተ ነው፡፡ የብልፅግና ፓርቲ የኢኮኖሚ ፕሮግራም ዓላማ ልማትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ አካታች የኢኮኖሚ ሥርዓት መገንባት ነው፡፡ ግቦቹም የብዝሃ ዘርፍ የኢኮኖሚ መዋቅር መገንባት፤ ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ልማት [...]

ከሩዋንዳ ከመጡ 128 የሕክምና ባለሙያዎች ጋር ማዕድ ቆርሰናል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
ከሩዋንዳ ከመጡ 128 የሕክምና ባለሙያዎች ጋር ማዕድ ቆርሰናል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

በኢትዮጵያ በልዩ የሕክምና ዘርፍ ሥልጠና ላይ ከሚገኙ እና ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ከመጡ ከ400 በላይ የሕክምና ባለሙያዎች መካከል ከሩዋንዳ ከመጡ 128 የሕክምና ባለሙያዎች ጋር በጋራ ማዕድ ቆርሰናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት [...]

እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያ ዓለምአቀፋዊ ተሰሚነት ለብሔራዊ ጥቅማችን መከበር አይተኬ ሚና አለው-ሳምንታዊ መልዕክት
እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያ ዓለምአቀፋዊ ተሰሚነት ለብሔራዊ ጥቅማችን መከበር አይተኬ ሚና አለው-ሳምንታዊ መልዕክት

የኢትዮጵያ ዓለምአቀፋዊ ተሰሚነት፣ ስትራቴጂካዊ አስፈላጊነት እና የዲፕሎማሲ ተፅዕኖ ከፍተኛ ደረጃ ላይ እየደረሰ መሆኑን በግልጽ እየታየ ይገኛል፡፡ ባለፈው ሳምንት ብቻ ከኒው ዴልሂ እስከ ናይሮቢ፣ ከዋሽንግተን ዲሲ እስከ አዲስ አበባ ድረስ ኢትዮጵያ በፍጥነት እየተቀያየረ ባለው የዓለም ሥርዓት ውስጥ [...]

በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ በታላቅ ድምቀት እየተካሄደ ነዉ
በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ በታላቅ ድምቀት እየተካሄደ ነዉ

በአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲን ዓላማና የሪፎርም ጉዞዎችን ለመደገፍ የተዘጋጀ ታላቅ የሕዝብ ድጋፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ እየተካሄደ ይገኛል። ​በክልሉ ዋና ከተማ ሰመራ እና በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶችና የሴቶች አደረጃጀቶች በሰልፉ [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party