በፓርቲያችን የእይታ ለውጥ እና ሰው ተኮር ተግባር ተጀምሮ ስኬት የተመዘገበበት የቤቶች ልማት፤ አምራቹንና ሸማቹን ፊት ለፊት በማገናኘት የነዋሪውን የኑሮ ጫና የሚያቃልሉ የገበያ ማዕከላት፤ የኮሪደር ልማትና የወንዝ ዳር ...
የተከናወነው ሰፊ የእድሳት ሥራ በቅርስ ስፍራው ነባሩን ታሪክ በመጠበቅ ውበቱን እና ተደራሽነቱን በማሻሻል አዲስ ...
ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን እየተከናወኑ የሚገኙ የግብርና ክላስተሮችንና ሌሎች የልማት እንቅስቃሴዎችን ጎብኝተዋል። ሰልጣኞቹ በዛሬው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ...
የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል እና ብልፅግናን እውን ለማድረግ ሕዝቡን በማሳተፍ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች፡፡ የብልፅግና ፓርቲ የ2018 ዓ.ም ዓመታዊ የከፍተኛ ...