Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ መልእክት
የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ መልእክት

የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ የውይይት መድረክ በአዲስአበባ ማካሄድ ጀምረናል። ከዛሬው መድረክ አስቀድሞ በትላንትናው እለት  በአዲስአበባ ከተማ የተደረገው የመስክ ስራዎች ጉብኝት በከተማ አስተዳደሩ የተሰሩ የልማት ስራዎች የፓርቲያችን ዕሳቤዎች በላቀ [...]

ሳምንታዊ መልዕክት
ሳምንታዊ መልዕክት

እንመካከራለን፣ ችግሮቻችንን እንፈታለን፣ ወደ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ እንሻገራለን!  በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት ዓመታት ሲከናወኑ የቆዩት ዘርፈ ብዙ ተግባራት ባሳለፍነዉ ሳምንት፤ ሐምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግረዋል፡፡ ይህ የምክክር መድረክ በኢትዮጵያ ዘመናዊ [...]

የእኔ ሃሳብ የሀገሬን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ይወስናል ብለን በማመን በንቃት እንሳተፍ!
የእኔ ሃሳብ የሀገሬን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ይወስናል ብለን በማመን በንቃት እንሳተፍ!

ብልጽግና ፓርቲ በሀገራችን ለዘመናት የተከማቹ ቁርሾዎችንና የፖለቲካ ቅራኔዎችን በሰላማዊ መንገድ በመፍታት ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የተለያዩ ስትራቴጂ በመንደፍ ሲሰራ ቆይቷል። የኢትዮጵያን የብሄር፣ የሃይማኖት፣ የባህል፣ የቋንቋን ብዙሃነትን በአግባቡ ማስተናገድ የሚችል አውድ በመፍጠር እና [...]

ሳምንታዊ መልዕክት
ሳምንታዊ መልዕክት

​​​​​​አረንጓዴ አሻራ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና በጽኑ መሠረት ላይ የሚገነባ የትውልድ አሻራ ነው! አለማችን በከባድ የአየር ንብረት መዛባት ምክንያት በጎርፍና ድርቅ እየተፈተነች ባለችበትና ለችግሩ በተግባር የተደገፍ በቂ ትኩረትና መፍትሔ ባልተሰጠበት አስቸጋሪ ወቅት የሰዉ ዘር መገኛ [...]

ሳምንታዊ መልዕክት   የቱሪዝም ዘርፍ እመርታችን የኢትዮጵያ ማንሰራራት ማሳያ፤ የአፍሪካ ተምሳሌትነት ጉዞ መስፈንጠሪያ ነዉ
ሳምንታዊ መልዕክት የቱሪዝም ዘርፍ እመርታችን የኢትዮጵያ ማንሰራራት ማሳያ፤ የአፍሪካ ተምሳሌትነት ጉዞ መስፈንጠሪያ ነዉ

የመደመር ዕሳቤ እየፈጠራቸው ካሉ እመርታዎች አንዱና ዋነኛው ኢኮኖሚያችን ብዝሀ ዘርፍ፣ ብዝሀ ተዋናይ እና ብዝሀ ተጠቃሚ እንዲሆን ማስቻሉ ነው፡፡ ኢኮኖሚያችን ለዘመናት ከቆየበት የግብርና ነጠላ-ዘርፍ ወደ ብዝሀ-ዘርፍ ለማሸጋገር አያሌ የፖሊሲ ጥናቶችንና ውሳኔዎችን ጠይቋል፤ ከዚህ በፊት ያልታየ የዕሳቤ [...]

የመደመር መንግስት ስለ ሃገራዊ ምክክር
የመደመር መንግስት ስለ ሃገራዊ ምክክር

ሀገራዊ ምክክር በአንድ በኩል አንድነትና ኅብረትን በማጠናከር፣ ልሂቃንና ሕዝብ ለአንድ ከፍ ላለ ዓላማ በአንድ ላይ እንዲቆሙ ያደርጋል። በዚህም ጥረቶች ሁሉ በአንድ አቅጣጫ እንዲፈስሱ ያደርጋል። በሌላ በኩል ፖለቲካዊ መረጋጋትና ሰላምን በመፍጠር የመንግሥት ትኩረት፣ ሀብትና ጊዜ ሳይበታተን ብልጽግናን [...]

የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ

የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር  ዐቢይ አሕመድ «መደመር» መጽሐፍ በቻይንኛ ተትርጉሞ፤ በቅርቡ ለንባብ ይበቃል!
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ «መደመር» መጽሐፍ በቻይንኛ ተትርጉሞ፤ በቅርቡ ለንባብ ይበቃል!

በ2010 ዓ.ም የነበረውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የኢትዮጵያ የነገ ጉዞ ፍኖተ-ካርታ ሆኖ የተወለደውና በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተጻፈው የ«መደመር» መጽሐፍ፣ ኦፊሴላዊ የቻይንኛ ቋንቋ ትርጉም ሥራው በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል፤ በቅርቡም ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለንባብ ሊበቃ መሆኑ ተረጋገጧል። ባለፉት [...]

ቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት መጠናቀቅ እና ብልፅግና ፓርቲ ድል መጎናጸፍ አስመልክቶ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፈ
ቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት መጠናቀቅ እና ብልፅግና ፓርቲ ድል መጎናጸፍ አስመልክቶ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፈ

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ የቻይና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር የሆኑት ሚስተር ቼን ሀይን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሩ ሲሆን በ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ፓርቲያችን ብልፅግና ለተጎነጸፈው ድል ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የተላከውን የእንኳን ደስ [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ

የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]

የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 7 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party