የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝደንት እና የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የ መልዕክት ...
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ...
የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለደመራ እና ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ...
ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ እያሳየች ያለው ማንሠራራት በተለዋዋጭ የዓለም አሰላለፍ ውስጥ ያሉ ዕድሎችን በመለየት፣ ብሔራዊ ጥቅሟን ከአህጉራዊና ከዓለም አቀፋዊ ትብብር ጋር በማስተሳሰር የውጭ ግንኙነቷን ወደ አዲስ ምዕራፍ ...