የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የመደመር ትውልድ መጽሐፍ በኡርዱ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር ትውልድ' መጽሐፍ በፓኪስታኑ ኡርዱ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ ቀርቧል። ይህ የትርጉም ሥራ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) እና በፓኪስታን የባህልና ቅርስ ሚኒስትር አውራንግዜብ ካን ኺቺ መካከል የተደረሰውን [...]
ተግባራዊነቱ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያላትን ታሪካዊ የግንባር ቀደምትነት ሚና የሚያሳይ ነው - አቶ አደም ፋራህ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ተግባራዊነት ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያላትን ታሪካዊ የግንባር ቀደምትነት ሚና የሚያሳይ መሆኑን አቶ አደም ፋራህ ገለፁ። ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራን በዛሬው ዕለት በማስጀመር የሥጋ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም [...]
የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ለማድረግ የሚያስችል መሰረት እየተጣለ ነው - ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር )
የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ለማድረግ የሚያስችል መሰረት እየተጣለ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የፌዴራል ተቋማት አስተባባሪ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር )፡፡ የኢኮኖሚ ብልፅግና ክላስተር የ2017 በጀት ዓመት የፖለቲካ እና አደረጃጀት ስራዎች [...]
ይህ ዘመን በታሪካችን ውስጥ በጉልህ የሚነሳ ነው
ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና በፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ይህ ዘመን በታሪካችን ውስጥ በጉልህ የሚነሳ ነው ሲሉ ገልጸዋል። እኛ ኢትዮጵያውያን ለበርካታ ዘመናት ስንቆጭባቸው የነበሩትን ታላላቅ ፕሮጀክቶች ያስመረቅንበት [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Pulse of Africa የተሰኘ የፓን አፍሪካ ሚዲያ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ተገኝተዋል።
ሚዲያው ጠቅላይ ሚኒስትር እኤአ በ2022 በ35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአፍሪካን እይታ እና ትርክት የሚያንፀባርቅ የአኅጉራዊ ሚዲያን አስፈላጊነት አስመልክተው ያቀረቡትን ጥሪ በመመርኮዝ የተመሠረተ ነው። Pulse of Africa የአፍሪካን ድምፆች የሚያጎላ፣ ቀጠናዊ ትስስርን [...]
የፓርቲ ህንፃዎች ለምረቃ መብቃት የአመራሩና የአባላቱን ትጋትና ቁርጠኝነት ያረጋግጣል - አቶ አደም ፋራህ
በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የፓርቲ አመራሮች ልዑካን ቡድን በሲዳማ ክልል የተገነቡ የፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ህንጻዎችን በዛሬና ነገ ይመርቃል፡፡ የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአባላቱና በህዝቡ ተሳትፎ በክልሉ ሀዋሳ [...]
መጣጥፎች
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]
ከቃል እስከ ባህል
ከቃል እስከ ባህል "የጸና በቃሉ" በቃ እንጂ ለአካል መች መከነ ቃል የሚታይና ሚሻገር ሆኗል ከስጋና ደም ከራስ ተስማምቶ ቃል ባሕል ሆኗል በተግባር ታይቶ [...]