የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የፓርቲ አሰራር እና መርሆችን ተከትሎ በመስራት ሂደት ዉስጥ የሚያግጥሙ ውስንነቶችን የመፍታት ባህል እያደገ መምጣቱ ተገለፀ
ጥር 20 2018 ዓ.ም የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽን እና ስነምግባር ኮሚሽን፥ የኮሚሽን የኢንስፔክሽንና የቁጥጥር አሠራር ሥርዓት ላይ ስልጠና ሰጥቷል። የብልጽግና የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን በመተዳደሪያ ደንብ በተሰጠው ሀላፊነት መሰረት ከህብረት ጀምሮ በየደረጃው የፓርቲ ጽ/ቤቶች የፓርቲ [...]
ጠንካራ ተቋም ለመገንባት የሚያስችል መሰረታዊ የሆኑ አቅሞች በኮሚሽኑ ተፈጥሯል- የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ደስታ ተስፋው (ዶ/ር)
የብልፅግና የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ዋና ፅ/ቤት ለክልሎች፣ ለከተማ አስተዳደር፣ ለፌዴራል ተቋማት አደረጃጀት ብልጽግና የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን አባላት እና ለዞን፣ ልዩ ወረዳና ከተማ ቅ/ጽ/ቤት አመራሮች 6ኛ ዙር ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መድረክ በአዳማ መካሄድ ተጀመረ። መድረኩን [...]
"የአየር ኃይል ጉዞ ከድልና ጀግንነት ባለፈ በፈጠራና ቴክኖሎጂ ልዕልና የታጀበ ነው" - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል የ90 ዓመታት ጉዞ በድልና በጀግንነት ብቻ የተገደበ አይደለም፤ በፈጠራና የቴክኖሎጂ ልዕልና ውጤትም ጭምር እንጂ ብለዋል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በአየር ኃይል ዋና መሥሪያ ቤት በተከፈተው [...]
በሁሉም መስክ የተጀመሩ መልካም አፈጻጸሞችን ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር እንደሚገባ ተገለጸ
የፌደራል ተቋማት ብልጽግና የፓለቲካ ዘርፍ የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል፤ የብልፅግና አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር እና የፌዴራል ተቋማት ሰብሳቢ አቶ ፍቃዱ ተሰማ [...]
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የአቪዬሽን ኤክስፖን ጎበኙ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ 90ኛው የአየር ኃይል ቀንን በማስመልከት የተዘጋጀውን የአቪዬሽን ኤክስፖ ተገኝተዉ ጉብኝት አካሂደዋል። በጉብኝቱም: በተለያዩ የአቪዬሽን ትጥቅ አምራች ኩባንያዎች የተመረቱ፣ የዘመኑ የአለም አቭዬሽን ቴክኖሎጂ የደረሰበትን የልቀት ደረጃ የሚያሳዩ፣ [...]
"የኢትዮጵያን እድገት: ምንም አይነት ፈተና አያቆመውም..."- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ
"በኢትዮጵያ ውስጥ የጀመርነው እድገት ምንም ዓይነት ፈተና፣ ምንም ዓይነት እንቅፋት ያፈጥነዋል እንጂ አያስቆመውም። በኢትዮጵያ ውስጥ ተረጂነት ታሪክ ይሆናል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]