የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
"የምሥራቅ ሐረርጌ ሕዝብ ብርቱ ሠራተኛ፣ ታሪክ የሚወድ እና አካባቢውን የሚጠብቅ ነው፤ ይህን መሰል ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ ጸጋዎችን መጠበቅ ለትውልድ ጠቃሚ ከመሆኑም ባለፈ ከፍተኛ የቱሪስት ስህበት ይሆናል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"የምሥራቅ ሐረርጌ ሕዝብ ብርቱ ሠራተኛ፣ ታሪክ የሚወድ እና አካባቢውን የሚጠብቅ ነው፤ ይህን መሰል ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ ጸጋዎችን መጠበቅ ለትውልድ ጠቃሚ ከመሆኑም ባለፈ ከፍተኛ የቱሪስት ስህበት ይሆናል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢፍጣር በሀረር የረመዳን ኢፍጣር ከሀረር ከተማ ነዋሪዎች ጋር #PMOEthiopia
ኢፍጣር በሀረር የረመዳን ኢፍጣር ከሀረር ከተማ ነዋሪዎች ጋር #PMOEthiopia
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሐረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ስለተሰራዉ የገጠር ኮሪደር ...
በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሠራው የገጠር ኮሪደር ሥራ በአካባቢው በተገኙ ቁሳቁሶች፤ በኅብረተሰብ ተሳትፎ የተከናወነ የአነስተኛ መንደር ሞዴል ክንውን ነው። የአካባቢው ነዋሪ በንቃት የተሳተፈበት የገጠር ኮሪደር ሥራ ባሕላዊ የግንባታ ዘዴን፣ የተደራጀ እቅድ እና ተግባራዊ የአሰራር ውጤት ያሳየ ነው።
የቁንድዶ ተራራ እና የተራራው ልዩ የዱር ፈረሶች ጉብኝት #PMOEthiopia
የቁንድዶ ተራራ እና የተራራው ልዩ የዱር ፈረሶች ጉብኝት። #PMOEthiopia
Weekly Message
The 7th General Election: A Milestone for Women’s Role in Nation Building Women are the foundation of both the family and the nation. Despite making up half of our population, their political [...]
ሳምንታዊ መልዕክት
7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሴቶች ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ያላችውን ሚና ጎልቶ የሚታይበት ወሳኝ ምዕራፍ ነው፤ ሴቶች የቤተሰብ እና የሀገር መሠረት ናቸው፡፡ ይሁንና እነዚህ የቤተሰብና የሀገር መሠረት የሆኑት እንዲሁም የህዝባችንን ግማሽ ቁጥር የሚይዙት ሴቶች ባለፉት ዘመናት ፖለቲካዊ ተሳትፏቸውና ኢኮኖሚያዊ [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ ድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት
ድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፤ በውስጡ 10 ተቋማት ይዞ 73 የሚሆኑ አገልግሎቶችን ለዜጎች በመስጠት ላይ ይገኛል። አንድ ማዕከሉ ተገልጋዬችን የሚያስተናግዱ 96 ካውንተሮች እንዲኖሩት ተደርጎ የተደራጀ ነው። ማዕከሉ ስራ ከጀመረበት ስድስት ወራቶች ውስጥ በአጠቃላይ ከ23 ሺ በላይ ተገልጋዮችን [...]
ሴቶች የኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ የጀርባ አጥንት ናቸው!
ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች እኩልነትና ተሳትፎ ለሀገር ብልፅግና ወሳኝ መሆኑን በጽኑ ያምናል። ይህ እምነት በንግግር ብቻ ሳይሆን በተግባር የታየበትን ምዕራፍ ተሻግረናል። በሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ፓርቲያችን ሴቶችን የማህበራዊና ፖለቲካዊ ለውጡ ግንባር ቀደም ተዋንያን እንዲሆኑ የሚያስችል ጽኑ አቋም ይዞ ቀርቧል። [...]
በምርጫ ወቅት የሴቶች ተሳትፎ ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታና ለሀገር ሁለንተናዊ እድገት ወሳኝ መሠረት ነው
ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ የታየው የሴቶች ፖለቲካዊ ተሳትፎ፣ ከቁጥር ባለፈ የጥራትና የውሳኔ ሰጪነት ለውጥ የታየበት እንደሆነ መካድ አይቻልም። ይህ እርምጃ ሀገሪቱ ለዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታና ለሁለንተናዊ እድገት የምታደርገውን ጉዞ የሚያፋጥን ትልቅ ምዕራፍ ነው። ሴቶች በቁጥር የህብረተሰቡን [...]
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]