መጋቢት 24 ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ ለማሸጋገር የለውጥ ንጋት የፈነጠቀበት ታላቅ ዕለት ነው ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ። በለውጡ የተገኙ ድሎችና ስኬቶችን ለማስቀጠል ያለመ ታላቅ ...
ከሁሉም ቀድማ በዓለም ሥልጣኔ የመገለጥ ከፍታ የነበራት ሀገራችን ኢትዮጵያ በድህነትና ኋላቀርነት ስሟ መነሳቱ ሊያበቃ ይገባል የሚል ቁጭት የሰነቀዉን የለውጥ መንግሥት እስካሁን አያሌ የሪፎርም ሥራዎች በመሥራት ዝላይ እና ...
ኢትዮጵያ ባለፉት የለውጥ ስምንት ዓመታት ውስጥ ያለፈችባቸው መንገዶች በበርካታ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ፈተናዎች የተሞሉ ነበሩ። የለውጡ መንግሥት የገጠሙትን ታላላቅ እንቅፋቶች ወደ አዳዲስ ዕድሎች በመቀየር አገርን ወደ ላቀ ብልጽግና ...
በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የተገነባው የአዲስ ስፖርት ፓርክ የምሽት ገፅታ (በምስል)፡-