Prosperity Party

"ለኢትዮጵያ አየር ኃይል: ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም"- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም፤ የጀግንነት አሻራውን የሚያሳርፍበት፣ ብቃቱን የሚለካበትና የሀገርን ኩራት የሚያውጅበት ሰፊ የመጫወቻ ሜዳው ነው።

ሰማዩ የኛ ነው የሚል መርሁን በኩራት ለዘጠና ዓመታት አውጇል። 90 ከቁጥር በላይ ነው የምንለው በምክንያት ነው። 

ዘጠኝ አሥርት ዓመታት የታተመ የማይበገር የአየር ክልልን የማስጠበቅ ፅናት፣ በሰማይ ላይ የተጻፈ የሉዓላዊነት ታሪክ፣ ዘመን የተሻገረ የነጻነትና የአንድነት አርማ ነው!

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party