"የአፍሪካን ንቁ እና የፈጠራ ችሎታ ያለው ህዝብ ከአውሮፓ ልምድ፣ ቴክኖሎጂ እና ካፒታል ጋር በማጣመር፣ ለሁለቱም አህጉራት ብልጽግናን የሚያመጡ መፍትሄዎችን መገንባት እንችላለን።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2ኛው የጣሊያን አፍሪካ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ከተናገሩት
"የአፍሪካን ንቁ እና የፈጠራ ችሎታ ያለው ህዝብ ከአውሮፓ ልምድ፣ ቴክኖሎጂ እና ካፒታል ጋር በማጣመር፣ ለሁለቱም አህጉራት ብልጽግናን የሚያመጡ መፍትሄዎችን መገንባት እንችላለን።"
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2ኛው የጣሊያን አፍሪካ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ከተናገሩት