“የትግራይ ሕዝብ ሠላምና ልማት ይገባዋል፣ ሠላምና ልማትም ይወዳል፣ ለሠላምና ለልማት ታግሏል፣ በአንጻሩ ዳግም ጦርነትና ውድመት አይገባውም የሚል ፅኑ እምነት ነው ያለኝ።” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢዜአ ጋር በትግርኛ ባደረጉት ቆይታ ከተናገሩት
“የትግራይ ሕዝብ ሠላምና ልማት ይገባዋል፣ ሠላምና ልማትም ይወዳል፣ ለሠላምና ለልማት ታግሏል፣ በአንጻሩ ዳግም ጦርነትና ውድመት አይገባውም የሚል ፅኑ እምነት ነው ያለኝ።”
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢዜአ ጋር በትግርኛ ባደረጉት ቆይታ ከተናገሩት