Prosperity Party

‎በጋሞ ዞን ጨንቻ ምርጫ ክልል በሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መድረክ ተካሄደ

በጋሞ ዞን ጨንቻ ምርጫ ክልል ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ በሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት በ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መድረክ ተካሂዷል።

‎በወረዳው ሻማ ክላስተር የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ አባላት "ጊስቴ ሚዲ ጊስቴ ዶራና" በሚል መሪ ቃል 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መድረክ አካሂደዋል።

በመርሃ- ግብሩ የወረዳው አስተባባሪ አካላትና አመራሮች፣ የሴቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች ተሳታፊ ሆነዋል።

#ኢትዮጵያ_ወደ_ተምሳሌት_ሀገር 
#ምርጫ_2018
#ምልክታችን_የስንዴ_ነዶ_ነዉ
#ብልፅግናን_ይምረጡ
#prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party