Prosperity Party

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት የአለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት የአለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ ጠዋት የአውሮፓ ኅብረት የአለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላን አግኝቼ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ስላለን የረጅም ጊዜ ትብብር ተወያይተናል ብለዋል።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party