Prosperity Party

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቡሩንዲ ፕሬዝደንት ክቡር ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን አሸኛኘት አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቡሩንዲ ፕሬዝደንት ክቡር ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን ከሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝታቸው በኋላ በቦሌ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ሸኝተዋቸዋል።

#prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party