Prosperity Party

የNBC ዋና ስራ አስኪያጅ "የሚዲያ እመርታ: ለትርክት ግንባታ" ላይ ያስተላለፉት መልእክት

የናሽናል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ብሩክ ከበደ ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በተሰኘው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ በዘርፉ በተለይም በኤንቢሲ ጣቢያ የተመዘገቡትን የለውጡን ስኬቶች አንስተዋል። ለውጡ ትኩረቱን በዋነኛነት በእሳቤ፣ በህግና አሰራር ላይ በማድረግ፣ ተቋማዊ ብቃትና ሥነ ምግባርን ማጎልበት፣ ለዲጂታላይዜሽን ቅድሚያ በመስጠት፣ የመረጃ ንፉግነትን ባህል በመቀየርና የወል ትርክት በመገንባት ተቀዳሚ የሚዲያ ተቋም መሆን ችሏል።

#PMOEthiopia

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party