"ዛሬ ኢትዮጵያውያን ለቀጣዩ ትውልድ የሚተርፍ ዘላቂ ዐሻራ ለማሳረፍ በጋራ የሚሰባሰቡበት ዓመታዊው የአንድ ጀምበር ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብራችን ነው"
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በብዛት የታዩ ዜናዎች