የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በጋምቤላ- ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
ብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ-ግብሩን “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሐሳብ በጋምቤላ ከተማ እያካሄደ ነው።
በቅስቀሳ መርሐ-ግብሩ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ፣ እና ሌሎች ብልጽግና ፓርቲን በመወከል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለክልል ምክር ቤት የሚወዳደሩ እጩዎች እንዲሁም የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች ተገኝተዋል።
#prosperity