Prosperity Party

የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛዉ ሃገራዊ ምርጫ የመወዳደሪያ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ መሆን በተመለከተ አቶ አደም ፋራህ ያስተላለፉት መልእክት

የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክታችን የሆነውን "የስንዴ ነዶ" በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገናል። እንኳን ደስ ያላችሁ፣ እንኳን ደስ ያለን!!

ማኒፌስቷችን ትናንትን ማከሚያ፣ ዛሬን በሚገባ መጠቀሚያ፣ ነገን  መተለሚያና ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ማሻገሪያ መመሪያችን ነው። 

የምርጫ መወዳደሪያ ምልክታችን የሆነው የስንዴ ነዶ የመደመር፣ የምርታማነት፣ የተምሳሌትነት፣ የልዕልና፣ የሉዓላዊነት፣ የበረከትና የብልፅግና ምልክት ነው። 

ስለሆነም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ለዘመናት የዘለቁ መዋቅራዊ ስብራቶችን የመጠገንና ሁለንተናዊ ብልፅግናን የማረጋገጥ ራዕይ የሰነቀውን ብልፅግናን በመምረጥ የነገዋን ኢትዮጵያ ዛሬ በድምፃችሁ ቅረጹ! ብልፅግናን ይምረጡ!!

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party