ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመረቀው የአዲስ ስፖርት ፓርክ በውስጡ ከያዛቸው፡-
🔹በኦሎምፒክ መድረክ ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኙ 15 አትሌቶችን የሚዘክሩ የክብር ሐውልቶች
🔹የኦሎምፒክ ደረጃውን የጠበቀ የመዋኛ ገንዳ
🔹ደረጃቸውን የጠበቁ የእግር ኳስ፣ የቅርጫት ኳስ እና የሜዳ ቴኒስ ሜዳዎች
🔹የ800 ሜትር የሩጫ ትራክ
🔹በልማቱ ምክንያት ለተነሱ የህብረተሰብ ክፍሎች የኢኮኖሚ አቅም የሚሆኑ 105 አዳዲስ የንግድ ሱቆች
🔹በአንዴ 3 ሺህ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል ሰፊ ፕላዛ
🔹በአንዴ 300 መኪናዎችን መያዝ የሚችል ባለ 2 ወለል የምድር ቤት መኪና ማቆሚያ
🔹በ5 ነጥብ 7 ሄክታር መሬት ላይ ነው ያረፈው
🔹ከወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ጋር የተሳሰረና ለከተማዋ ገፅታ ዘመናዊነት አስተዋፅኦ የሚያደርግ ነው።
#prosperity