Prosperity Party

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልጽግና ፓርቲ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሶማሊ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እያካሄደ ያለው የምረጡኝ ዘመቻ በተለያዩ ዞኖች እና ከተሞች በታላቅ ህዝባዊ ንቅናቄ ቀጥሏል

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!

ብልጽግና ፓርቲ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሶማሊ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እያካሄደ ያለው የምረጡኝ ዘመቻ በሲቲ ዞን፣ በቆረሀይ ዞን፣ በጀረር ዞን፣ በዶሎ ዞን፣በኤረር ዞን፣ በሸቤሌ ዞን፣ በተለያዩ ዞኖች እና ከተሞች  በታላቅ ህዝባዊ ንቅናቄ ቀጥሏል።

ነዋሪዎች ባለፉት የለውጥ ዓመታት ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ እያከናወነ የሚገኘው የልማት ሥራዎች አበረታች ለውጦች ማምጣታቸውን ገልጸው::

የዜጎችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ኢትዮጵያን በ አፍሪካ ብሎም በአለም ብሩህ ተስፋና ሞዴል የማድረግ ህልም የሰነቀው የብልጽግና ፓርቲ፣ ነዋሪዎች ለቀጣይ አስተማማኝ እድገት የፓርቲውን ምልክት እንዲመርጡ ጥሪ አቅርቧል። 

በምረጡኝ ቅስቀሳው ብልጽግና ፓርቲን በክልልና በፌዴራል ምክር ቤት የሚወክሉ እጩዎች ተገኝተዋል።

ለተሻለ ነገ — የብልጽግና ፓርቲን ይምረጡ!
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት የስንዴ ነዶ ነው።

#prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party