Prosperity Party

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር !

በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ7ኛው አገራዊ ምርጫ የምርጫ ምልክት ትውውቅና የአደባባይ ላይ የምረጡኝ ቅስቀሳ መረሀ ግብር እያከናወነ ነዉ። 

በአደባባይ የምረጡኝ ቅስቀሳው መረሀ ግብር ላይ የዞን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የፓርቲው እጩዎች፣የከተማዋ ነዋሪዎች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች እንዲሁም የመንግስት ሰራተኞች ተሳትፈዋል። 

የምርጫ ምልክታችን  የስንዴ ነዶ ነው! 
#ምርጫ_2018 
#ብልፅግናን_ይምረጡ

#prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party