Prosperity Party

አቶ አደም ፋራህ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በመልዕክታቸውም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለደመራ እና ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል፡፡
በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የፍቅር እንዲሆን መልካም ምኞታቸውንም ገልጸዋል።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party