ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል የተለያዩ ከተሞች እና ዞኖች ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ
ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል በዔልዋይኔ ወረዳ ኖጎብ ዞን እና በሀርጌሌ ወረዳ አፍዴር ዞን እንዲሁም በሸቤሌ ዞን "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡
ብልጽግና ፓርቲ የሀገርን ሉአላዊነት በሁሉም ዘርፍ እያስከበረ፣ ኢኮኖሚያችን እንዲያድግ የሚያስችሉ ስትራቴጂዎችን ቀርጾ በትጋት እየሰራ በመሆኑ፤ "ምርጫችን ብልጽግና ፓርቲ ነው" ሲሉ የወረዳው ነዋሪዎች ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል።
ለተሻለ ነገ — የብልጽግና ፓርቲን ይምረጡ!
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት የስንዴ ነዶ ነው።
#prosperity