Prosperity Party

ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል የተለያዩ ቦታዎች "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ

ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል በአፍዴር ዞን ጨረቲ ወረዳ እንዲሁም በዶዋ ዞን ሞያሌ ወረዳ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡

የዜጎችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ኢትዮጵያን በ አፍሪካ ብሎም በአለም ብሩህ ተስፋና ሞዴል የማድረግ ህልም የሰነቀው የብልጽግና ፓርቲ፣ ነዋሪዎች ለቀጣይ አስተማማኝ እድገት የፓርቲውን ምልክት እንዲመርጡ ጥሪ አቅርቧል። 

ለተሻለ ነገ — የብልጽግና ፓርቲን ይምረጡ!
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት የስንዴ ነዶ ነው።

#prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party