Prosperity Party

በጠቅላይ ሚኒስትረ ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ረጀብ ጣይፕ ኤርዶጋን የሃገራቶቻቸዉን ግንኙነት የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ተፈራረሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝዳንት ረጀብ ጣይፕ ኤርዶጋን በ9ኛው የቱርክ-ኢትዮጵያ የጋራ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ስምምነት ሰነድ እንዲሁም በኢነርጂ ዘርፍ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። እነዚህ ስምምነቶች በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል እየተጠናከረ የመጣውን አጋርነት ይበልጥ የሚያጎለብቱ ሲሆን፤ ሁለቱ ሀገራት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ በተመሰረቱ መስኮች፤ ያላቸውን የሥራ ግንኙነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን አመላካች ነው።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party