በጉጂ ዞን በአዶላ ዋዩ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲን የምርጫ ቅስቀሳ አስመልክቶ እጅግ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊት ሀገር!
በጉጂ ዞን በአዶላ ዋዩ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲን የምርጫ ቅስቀሳ አስመልክቶ እጅግ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። የጉጂ ዞን እና የአዶላ ዋዩነዋሪዎች በአንድ ድምፅ "ብልጽግን እንምረጥ" በማለት አጋርነታቸውን ገልጸዋል።
ዉሳኔያችንም እድገት ለማፋጠን፣ ሰላምን ለማረጋገጥና የጋራ ተጠቃሚነታችንን ለማስቀጠል ያለንን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው ብለዋል። የጉጂና የአዶላ ዋዩ ህዝብ የልማትና የለውጥ ኃይል ከሆነው ከብልጽግና ፓርቲ ጎን መሆኑን በድምቀት አረጋግጧል።
#prosperity