Prosperity Party

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጌዴኦና ኮሬ ዞኖች ሴቶች ክንፍ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳና ሴት እጩዎችን የማስተዋወቅ መርሃ ግብር አካሄደ

 የሴቶች ክንፍ አባላት የብልጽግና ፓርቲ ምልክትና የተለያዩ መፈክሮችን በማሰማት በቀጣይ በሚከናወኑ ሀገራዊ ተልዕኮዎች ላይ ሴቶች በንቃት እንደሚሳተፉና ለውጤታማነት የድርሻቸውን እንደሚወጡ ገልፀዋል።

"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ቃል ለሚካሄደው 7ኛ ጠቅላላ ምርጫ የጌዴኦ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍና የኮሬ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ  በሰልፍና በተለያዩ ኩነቶች የታጀበ ደማቅ የቅስቀሳ ፕሮግራም አካሂደዋል።

#prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party