Prosperity Party

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ቴፒ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ቴፒ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ቃል፣ የፓርቲውን የምርጫ ምልክት ማስተዋወቅ እና የምርጫ ቅስቀሳ መድረክ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party