በኦሮሚያ ክልል ኢሉ አባ ቦር ዞን እና በመቱ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የ"ምረጡኝ" ቅስቀሳ ዘመቻ ተካሄደ
ብልፅግና ፓርቲ እውነተኛ ብዝሃነት የተረጋገጠባትንና የወንድማማችነት እህታማማችነት እሴት የዳበረባትን ኢትዮጵያን ዕውን በማድረግ፣ ዘመናዊ የፖለቲካ ባህል እና የብሔራዊነት ትርክት በኢትዮጵያ ውስጥ እየገነባ ይገኛል።
በሁሉም ዘርፍ የተጀመረው ስራወች ተጠናክረው በመቀጠል የብልፅግና ተምሳሌት የሆነች ኢትዮጵያን ለመገንባት ብልፅግና ፓርቲ እየሰራ ይገኛል።
በመቱ ከተማ እየተካሄደ ባለው የብልፅግና ፓርቲ የ"ምረጡኝ" ቅስቀሳ መርሃ ግብር ላይ የታደሙት የኢሉ አባ ቦር ዞን እና የመቱ ከተማ የፓርቲው አባላትንና ደጋፊዎች ባለፊት አመታት የተመዘገቡትን ድሎች ለማስቀጠል ምርጫችን ብልፅግና ፓርቲ ነው ብለዋል።
ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ!
ብልፅግናን መምረጥ ሀገራዊ መግባባት እንዲሰፍን፣ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ እና ሀገራዊ አንድነት እንዲጠናከር መፍቀድ ነው!
ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው!
ወደ ምሳሌት ሀገር ከብልፅግና ጋር!
#prosperity