Prosperity Party

በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ደረጃዎች የተጀመረው የብልጽግና ፓርቲ "ምረጡኝ" የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል

በባሌ ዞንና በሮቤ ከተማ አስተዳደር ቅንጅት የሚካሄደውን ታላቅ የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ-ግብር መነሻ በማድረግ፣ ዛሬ ምሽት በሮቤ ከተማ ልዩ ልዩ የዋዜማ ዝግጅቶች በመካሄድ ላይ ይገኛሉ።

እየተከናወኑ የሚገኙት የዋዜማ መርሃ-ግብሮች የፓርቲውን ራዕይና የለውጥ ጉዞ ለህዝቡ ይበልጥ ለማስተዋወቅ ያለሙ ናቸዉ።
ዝግጅቶቹ በብልጽግና ፓርቲ የልማትና የሰላም እሳቤ ውበት የተጎናጸፈችውን የሮቤ ከተማን ድምቀትና ገጽታ ይበልጥ ጉሉቶታል፡፡

የፓርቲው አመራሮችና ደጋፊዎች "ለተሻለችና ለበለጸገች ኢትዮጵያ ብልጽግናን ይምረጡ!" በሚል መሪ ቃል ህዝባዊ ንቅናቄ በመፍጠር ላይ ሲሆኑ፣ የነገው ታላቅ የድጋፍ ሰልፍና የምርጫ ቅስቀሳ ፕሮግራም በከፍተኛ ዝግጅት ይጠበቃል፡፡

ብልጽግናን ይምረጡ!
ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነዉ!

#prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party