Prosperity Party

በአፋር ክልል ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አመራሮች እና አባላት በሰመራ ከተማ የምረጡኝ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛል

የአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አመራሮች እና አባላት ዞናዊ የሴት እጩዎችን ማስተዋወቂያ፣የምረጡኝ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ።

በምረጡኝ ቅስቀሳው የአፋር ክልል ሴቶች ክንፍ አባላት፣የዞኖች አባላት ብልፅግና ፓርቲን የሚያወሳ የተለያዩ መልዕክቶችን በማስተጋባት በከተማው ሰልፍ እያደረጉ ይገኛሉ።
ልማታችንን እናስጠብቃለን ብልፅግናን እንመርጣለን
ብልፅግና ፓርቲ እንደ ሀገር በርካታ ፕሮጀክቶችን ጀምሮ የጨረሰ ለኢትዮጵያ ብልፅግና የሚተጋ ሀገራዊ ግዙፍ ፓርቲ ነው።
የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎን እና የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ የተለያዩ ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ኢንሸቲቮችን የቀረፀ እና በሂደቱም ተጠቃሚነትን ያረጋገጠ ፓርቲ ነው።
ብልፅግናን ይምረጡ!
ምልክቶችን የስንዴ ነዶ ነዉ!

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party