Prosperity Party

በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ዙሪያ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው

በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ዙሪያ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው።
በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለ7ኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ጠቅላላ ምርጫ በቁጭ ከተማ የጎዳና ላይ የምረጡኝ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ እያካሄደ ነው።
በሕዝባዊ ሰልፉ ላይ የፓርቲው መሪዎች፣ አባላት እና ደጋፊዎች ተሳትፈዋል። ምርጫው ስኬታማ እንዲሆን የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱም አረጋግጠዋል።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party