በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ የቋሪት ወረዳ የገነት እና ጣሊያን ቀጠና የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቅ ንቅናቄ በድማቅና ወጥነቱን በጠበቀ መልኩ እየተካሄደ ነዉ
የቋሪት ወረዳ የገነት እና ጣሊያን ቀጠና ነዋሪዎች የኢትዮጵያን ልማትና እድገት ለማስቀጠል በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን ለብልፅግና ፓርቲ እንደሚሰጡ አረጋግጠዋል።
ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ!
ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነዉ!
#prosperity