Prosperity Party

በመጋቢት 24 የተገኙ የለውጥ ትሩፋቶች የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ አስችሏል- አቶ መሐመድ ሁሴን የብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ

በመጋቢት 24 የተገኙ የለውጥ ትሩፋቶች የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ አስችሏል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ ገለፁ። 

በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ  ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተመዘገቡ የልማት ድሎች ዕውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። 

የብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ  መሃመድ ሁሴን መጋቢት 24 ኢትዮጵያ ከስብራት በማውጣት ተምሳሌት ሀገር እንዲትሆን ያስቻለ ለውጥ መሆኑን አንስተዋል። 

የኢትዮጵያ ህዝብ በጋራ ተጠቃሚነት ቀጣይነት ለውጥ እንዲጠናከር በተለይ በኮሪደር ፣ ሌማት ቱሩፋት ፣ መስኖ እና ሌሎች ዘርፍ አካታችነት የለው ተጠቃሚነት ተግባራዊ እንዲሆን ያስቻለ ለውጥ ስለመሆኑ ፅ/ቤት ሀላፊው ገልፀዋል። 

የአፋር ህዝብም በመጋቢት 24 በክልሉ በረሃ የነበሩ መሬቶችን በማልማት ፣ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ያጠናከረ ለውጥ ነው ሲሉ አንስተዋል። 

መጋቢት 24  የፌዴራዚዝም ስርኣት በማጠናከር ሁሉም ክልሎች በሀገር ጉዳይ ከዳር ተመልካች የውሳኔ ሰጪ አካል እንዲሆኑ ማስቻሉን መሃመድ ሁሴን ተናግረዋል። 

መጋቢት 24  ለአፋር ህዝብ ሁለንተናዊ የፖለቲካ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ድሎች እና ለውጦች የተገኙበት ለውጥ መሆኑን በድጋፍ ሰልፉ ህዝቡ አንፀባርቋል ። 

በድጋፍ ሰልፉ የመንግሰት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ፣ የመንግስት ሰራተኞች ፣  የሰመራ-ሎጊያ ፣ ዱብቲ ወረዳ እና ዱብቲ ከተማ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።በመጋቢት 24 የተገኙ የለውጥ ትሩፋቶች የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ አስችሏል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ ገለፁ። 

በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ  ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተመዘገቡ የልማት ድሎች ዕውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። 

የብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ  መሃመድ ሁሴን መጋቢት 24 ኢትዮጵያ ከስብራት በማውጣት ተምሳሌት ሀገር እንዲትሆን ያስቻለ ለውጥ መሆኑን አንስተዋል። 

የኢትዮጵያ ህዝብ በጋራ ተጠቃሚነት ቀጣይነት ለውጥ እንዲጠናከር በተለይ በኮሪደር ፣ ሌማት ቱሩፋት ፣ መስኖ እና ሌሎች ዘርፍ አካታችነት የለው ተጠቃሚነት ተግባራዊ እንዲሆን ያስቻለ ለውጥ ስለመሆኑ ፅ/ቤት ሀላፊው ገልፀዋል። 

የአፋር ህዝብም በመጋቢት 24 በክልሉ በረሃ የነበሩ መሬቶችን በማልማት ፣ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ያጠናከረ ለውጥ ነው ሲሉ አንስተዋል። 

መጋቢት 24  የፌዴራዚዝም ስርኣት በማጠናከር ሁሉም ክልሎች በሀገር ጉዳይ ከዳር ተመልካች የውሳኔ ሰጪ አካል እንዲሆኑ ማስቻሉን መሃመድ ሁሴን ተናግረዋል። 

መጋቢት 24  ለአፋር ህዝብ ሁለንተናዊ የፖለቲካ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ድሎች እና ለውጦች የተገኙበት ለውጥ መሆኑን በድጋፍ ሰልፉ ህዝቡ አንፀባርቋል ። 

መጋቢት 24 በከተሞች ልማት ላይ በተሰሩ ስራዎች የሰመራ ከተማ በኮሪደር ልማት ፣ መንገድ ማስፋፊያ ፣ ሆቴል እና ኢንዱስትሪ ዘርፍ ትላልቅ ለውጥ ያስመዘገበችበት የለውጥ ፍሬ ነው። 

በቀጣይ በተጀመሩ የለውጥ ስራዎች የሰመራ ከተማ ለዜጎች ምቹ እና የአፋርን ባህል በሚያንፀባርቅ መልኩ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ ከንቲባው ገልፀዋል። 

በድጋፍ ሰልፉ የመንግሰት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ፣ የመንግስት ሰራተኞች ፣  የሰመራ-ሎጊያ ፣ ዱብቲ ወረዳ እና ዱብቲ ከተማ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።

#prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party