Prosperity Party

በመካከለኛዉ ምስራቅ ስላዉ ግጭትና ነዳጅ ገዝተው በሚጠቀሙ ሀገሮች ላይ ያስከተለዉ ችግር ተመለከተ…ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

በመካከለኛው ምሥራቅ በተፈጠረው ቀውስ የተነሣ ነዳጅ ገዝተው የሚጠቀሙ ሀገሮች እንደልብ ለማግኘት ተቸግረዋል። በመሆኑም ችግሩ ተፈትቶ ወደ መደበኛው የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት እስክንመለስ ድረስ ነዳጅን በቁጠባና ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት መጠቀም ይኖርብናል። በመሆኑም የነዳጅ አከፋፋዮች፣ማደያዎች እና ተጠቃሚዎች ነዳጅን በቁጠባ፣ ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት ሁላችንም በሃላፊነት ስሜት እንድንጠቀም ለማሳሰብ እወዳለው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party