Prosperity Party

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ከሰጡት ማብራሪያ:-

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ከሰጡት ማብራሪያ:-

⨳ በግብርናው 999 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰብ ችለናል።

⨳ ኦርጋኒክ ማዳበሪያዎችን የማምረት ስራው እየተለመዱ መምጣታቸው ለውጡን የሚደግፍ ነው።

⨳ በሀገር ውስጥ ማዳበሪያዎችን ማምረት ብቻ በቂ ስላልሆነ እያንዳንዱን መሬት ፈትሸን መሬቱ እንደሚፈልገው ልክ ለማቅረብ ጥናት ጀምረናል  ይህን ማሳካት ከቻልን ከ7.3 በመቶ በላይ ዘርፉን ማሳደግ እንችላለን።

⨳ በዚህ 6 ወር የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዎች የሀይል አቅርቦት 16 በመቶ ዕድገት አሳይቷል።

⨳ ከሶላር ኤክስፖርት  ብቻ 900 ሚሊዮን ዶላር ገቢ እናገኛለን

⨳ 30 በመቶ በማዕድን ዘርፉ ዕድገት ተመዝግቧል።

⨳ ኢትዮጵያ ከካሽ ወደ ሞባይል ዋሌት ማደጓ ትልቅ  ለውጥ እና የሚታይ ዝላይ ነው።

⨳ የቱሪስት ፍሰቱ ጨምሯል አለም አቀፍ ስብሰባዎችን እያከናውንን ነው 10.2 በመቶ እድገት እናመጣለን፤ ጠንክረን ከሰራን ከዚህም በላይ እናስመዘግባለን።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party