Prosperity Party

ስንዴ: በረከትና ብልጽግና

ስንዴ በረከትና ብልጽግና

ስንዴ የበረከት ተምሳሌት ነዉ፡፡ ስንዴ የብልጽግና ተምሳሌት ነዉ፡፡ ሀገራችንን የበረከትና የብልጽጋነ ተምሳሌት ለማድረግ ፓርቲያችን የጀመረዉ ጉዞ በስኬት ጎዳና ላይ ይገኛል፡፡ ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ተሸጋግረናል፡፡ ህዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ብርሃን መስጠት ጀምረናል፡፡ ከተሞቻችን ዉብ፣ አረንጓዴና ለኑሮ ምቹ መሆን ጀምረዋል፡፡ በአፍሪካ የባለብዙ ኢኮኖሚ ተርታ ተሰልፈናል፡፡ አፍሪካዊት ኃይል የመሆኑ ጉዟችን በየምዕራፉ ስኬት እያስመዘገበ ነዉ፡፡ መጪዎቹ ዓመታት የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት የምሆንበት የፈጠራ የፍጥነትና የዝላይ አመታት ናቸዉ፡፡

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party