"7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ አሸናፊነት የምናረጋግጥበት እንዲሆን መላዉ የብልፅግና አመራር እና አባላት በሃሳብ የበላይነት፣ በህግ አግባብነት፣ በፅናት እና በቁርጠኝነት ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ አደራ እላለሁ" ክቡር አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
"7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ አሸናፊነት የምናረጋግጥበት እንዲሆን መላዉ የብልፅግና አመራር እና አባላት በሃሳብ የበላይነት፣ በህግ አግባብነት፣ በፅናት እና በቁርጠኝነት ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ አደራ እላለሁ"
ክቡር አቶ አደም ፋራህ
የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ