"ኢትዮጽያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ በጎንደር ከተማ አራዳ፣ፋሲል፣ ዞብል፣ አዘዞ ጠዳ፣ ማራኪና ጃን ተከል ክፍለ ከተማ 7ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የጎዳና ላይ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር!!
"ኢትዮጽያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ በጎንደር ከተማ አራዳ፣ፋሲል፣ ዞብል፣ አዘዞ ጠዳ፣ ማራኪና ጃን ተከል ክፍለ ከተማ 7ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የጎዳና ላይ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ ።
በቅስቀሳው ወቅት የፓርቲው መለያ ምልክት ለህዝቡ የተዋወቀ ሲሆን፣ አመራሮቹና ደጋፊዎቹ የፓርቲውን ዋና ዋና የማኒፌስቶ ነጥቦች በማንሳት ለብልጽግና ፓርቲ ድምጽ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርበዋል።
#prosperity