Prosperity Party

“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ

የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ በአምራች ኢንደስትሪው ዘርፍ የሚታዩ መዋቅራዊ ማነቆዎችን በመቅረፍ ረገድ የሚከተሉትን ተጨባጭ ውጤቶች አስመዝግቧል፦
‎የትስስርና የግብዓት አቅርቦት
‎ከፍተኛ የግብዓት ዕድገት ለማሳየቱ አብነቶቹ ብዙ ናቸው።
‎• አጠቃላይ የጥሬ ዕቃ አቅርቦት ከ29 ሚሊዮን ቶን ወደ 76 ሚሊዮን ቶን አድጓል።
‎• ዓመታዊ አማካይ የግብዓት አቅርቦት ከ9 ሚሊዮን ወደ 15 ሚሊዮን ቶን ከፍ ያለ ውጤት አስመዝግቧል።
‎መሠረተ-ልማትና መሬት እንዲሁም የኃይል አቅርቦትን በተመለከተ፦
‎• ለኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የሚውል 3.4 ጊጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ተመድቧል።
‎• የለማ መሬት ዝውውር በሰባት እጥፍ በማደግ በ2018 25,728 ሄክታር ደርሷል።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party