Prosperity Party

"ባለፉት አመታት በፓርቲው መሪነት የተመዘገቡ የልማት ስኬቶች የብልጽግናን አይቀሬነት የሚያረጋግጡ ናቸው"- የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች

የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎቹ ባለፉት አመታት በፓርቲው መሪነት የተመዘገቡ የልማት ስኬቶች የብልጽግናን አይቀሬነት የሚያረጋግጡ መሆናቸውን በዛሬዉ ዕለት በተካሄደዉ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ተናግረዋል።

‎በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።

‎በዞኑ በተካሄደው የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛዉን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ የተገኙ 
‎ተሳታፊዎች ግንቦት 24ን በጉጉት እየጠበቁ መሆናቸው ነው የገለጹት።

‎"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌትሰ ሀገር" በሚል በሀገር ደረጃ የተጀመረዉ እንቅስቃሴ፤ ባለፉት አመታት በፓርቲው መሪነት የተመዘገቡ የልማት ስኬቶች የብልጽግናን አይቀሬነት የሚያረጋግጡ መሆናቸውን ገልፀዋል።

‎#ኢትዮጵያ_ወደ_ተምሳሌት_ሀገር 

#prosperity 

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party