Prosperity Party

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ ድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት

ድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፤ በውስጡ 10 ተቋማት ይዞ 73 የሚሆኑ አገልግሎቶችን ለዜጎች በመስጠት ላይ ይገኛል። አንድ ማዕከሉ ተገልጋዬችን የሚያስተናግዱ 96 ካውንተሮች እንዲኖሩት ተደርጎ የተደራጀ ነው። ማዕከሉ ስራ ከጀመረበት ስድስት ወራቶች ውስጥ በአጠቃላይ ከ23 ሺ በላይ ተገልጋዮችን አስተናግዷል። ከፍ ብሎ የተጀመረውን የተቀላጠፈ የዲጅታል አገልግሎት ይበልጥ ለማስፋት አቅዶም እየሠራ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party