Prosperity Party

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር ውጤታማ የሥልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ከጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር በነበራቸው ቆይታ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ማድረጋቸውን ገልጸዋል።
በውይይታቸው የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የገለጹ ሲሆን፤ በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ማጠናከር በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ሃሳብ መለዋወጣቸውንም አስታውቀዋል።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party