Prosperity Party

የኢትዮጵያ የህትመት ዘርፍ የለውጡ መንግሥት ትልቅ ትኩረት በመስጠት ሰፊ ሪፎርም ካደረገባቸው ዘርፎች አንዱ ነው- መሳፍንት ተፈራ- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ

በተለይም የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያጋጠመውን ተቋማዊ ውስንነቶች በመለየት ተገቢውን ምላሽ መስጠት የሪፎርሙ ተቀዳሚ እርምጃ ነበር። የይዘት ጥራትና ብዝሀነትን ማስፋት፣ ሚዲያውን በቴክኖሎጂ ማዘመን፣ ተደራሽነትና ስርጭትን ማሳደግ እንዲሁም ተገቢ አደረጃጀትና መዋቅር መፍጠር የሪፎርሙ ትግበራዎች ዋነኛ ማጠንጠኛዎች ነበሩ። ይህ የለውጡ መንግስት ስኬቶች ከዘርፉ ባለፈ የሀገሪቱን የወል ትርክት በመቅረጽ አይነተኛ ሚና ተጫውተዋል።

#PMOEthiopia

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party