Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በጋምቤላ- ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!

ብልጽግና ፓርቲ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ-ግብሩንኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገርበሚል መሪ ሐሳብ በጋምቤላ ከተማ እያካሄደ ነው።

በቅስቀሳ መርሐ-ግብሩ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ፣ እና ሌሎች ብልጽግና ፓርቲን በመወከል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለክልል ምክር ቤት የሚወዳደሩ እጩዎች እንዲሁም የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች ተገኝተዋል።

#prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party