Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቅ ንቅናቄ ወጥነቱን በጠበቀ መልኩ በሶማሊ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነዉ

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቅ ንቅናቄ ወጥነቱን በጠበቀ መልኩ በሶማሊ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነዉ፡፡

ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተዉጣጡ ተሳታፊዎችም የኢትዮጵያን ልማትና እድገት ለማስቀጠል 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን ለብልፅግና ፓርቲ እንደሚሰጡ አረጋግጠዋል።

ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ!

ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነዉ!

#prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party