እንኳን ለ2019 አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
ይህ ዓመት ሀገራዊ አንድነታችንና ዘላቂ ሰላማችን የሚጠናከርበት፣ የብልጽግና ጉዟችን ይበልጥ የሚፋጠንበት፤ እንዲሁም ለውድ ኢትዮጵያውያንና ለመላው የሰው ልጅ ፍቅርን፣ ሙሉ ጤናንና ታላቅ ስኬትን ይዞ የሚመጣ እንዲሆንልን እመኛለሁ።
መልካም አዲስ ዓመት!
በብዛት የታዩ ዜናዎች