የኮሪደር ልማት በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሮ ወደ 56 ከተሞች ሰፍቷል። በዚህም ከተሞች ለኑሮና ለሥራ ምቹ ከመሆን በተጨማሪ፣ የከተሞችን ቀጣይ የዕድገት አቅጣጫ የቀረጸ ሆኗል።
ብልፅግናን_ይምረጡ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!!
በብዛት የታዩ ዜናዎች