Prosperity Party

ዘመኑን የዋጀ የዛሬውና የመጪው ትውልድ ፓርቲ- ብልፅግና!

የትናንትን ወረት ያስቀጠለው፣ የትናንት ጉድለቶቻችንን መሙላት የሚያስችሉ አቅጣጫዎችን የቀየሰው ትናንትን በሚያካክስ መልኩ ቀን ከሌት የሚተጋው ብልፅግና ዘመኑን የዋጀ ፓርቲ ነው፡፡

የህዝባችንን ተደራራቢ ችግሮች እያስወገደ ብሩህ ተስፋን የፈነጠቀው ፓርቲያችን የዛሬውን እና የነገውን ትውልድ የሚመጥን የዘመናችን ክስተት ነው፡፡

ነገን ዛሬ የመገንባት ውጥናችን ይበልጥ እንዲጠናከር ምርጫዎ ብልፅግና ይሁን!

ብልፅግና ፓርቲ በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ብልፅግና ፓርቲን  ወክለው ለከተማ ምክር ቤትና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩ ዕጩዎች በተገኙበት ከብልፅግና ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች  ጋር በመሆን  የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል።

ምልክታችን የመደመር የትብብር እና የአንድነት መገለጫ የሆነው የስንዴ ነዶ ነው!

#ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሃገር

#ምርጫ_2018

#ብልፅግናን_ይምረጡ

#prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party