Prosperity Party

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የኢኮኖሚ ግስጋሴ መሪነቷን እንደያዘች ትቀጥላለች፦ ዓለም አቀፉ የገዘብ ተቋም (IMF)

የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ባወጣው አዲስ መረጃ መሠረት፣ ኢትዮጵያ በ9.2% የኢኮኖሚ እድገት ትንበያ በ2026 ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ፈጣን እድገት አስመዝጋቢ ሀገር ትሆናለች።

ይህ ውጤት የሚያሳየው ሀገር በቀል የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም፣ "ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ እና ሌሎችም ሪፎርሞች እያመጡ ያሉትን ተጨባጭ ለውጥ ነው።

ይህ ማለት፦ 

✅ 9.2% — የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት ትንበያ።
✅ #1 — በአፍሪካ ፈጣን እድገት በማስመዝገብ ቀዳሚ።
✅ ጥረት — በላባችንና በዕውቀታችን ብልጽግናችንን እናረጋግጣለን። 

ኢትዮጵያ አትቆምም፤ አትሸበርም፤ ትበለጽጋለች!

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party